2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · labo-ratory, ephi) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ...

40
2010 ዓ.ም

Upload: others

Post on 17-Aug-2020

9 views

Category:

Documents


0 download

TRANSCRIPT

Page 1: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

2010 ዓ.ም

Page 2: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

በቅርቡ የተመረቀው የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ስልጠና ማዕከል

Page 3: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ማውጫመግቢያ....................................................................................................................1

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር መልዕክት.....................................................................2

የኢንስቲትዩቱ ተጠሪነት፣ተልዕኮ እና ራዕይ...................................................................3

የቻርተሩ ዓላማ..........................................................................................................3

የኢንስቲትዩቱ እሴቶች እና የጥራት መርሆዎች............................................................3

የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች እና መብቶቻቸው..........................................................4

ለሪፈራል የላቦራቶሪ ምርመራ ፈላጊዎች የሚረዱ መረጃዎች..........................................4

አደረጃጀት..................................................................................................................4

የበላይ ሃላፊዎች እና የስራ ክፍሎች.............................................................................5

ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች.......................................................................6

ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና ስራ ሂደት............................................................6

ምግብ ሳይንስ እና ኒውትሪሽን ምርምር ዳይሬክቶሬት....................................................8

ምግብ ሳይንስ እና ኒውትሪሽን ላቦራቶሪ........................................................................8

የምግብ ማይክሮ ባዮሎጂ እና የምግብ ደህንነት ምርመራ ላቦራቶሪ.................................9

ባክቴሪያል ፓራሳይቲክ እና እንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶት........................12

ክሊኒካል ባክትሮሎጂ እና ማይኮሎጂ..........................................................................12

ወባ እና ሌሎች ፓራሳይት ወለድ በሽታዎች................................................................14

የሕብረተሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ..................................................................................15

የእንስሳት ነክ በሽታዎች.............................................................................................15

የክሊኒካል ላቦራቶሪ........................................................................................... .......17

ብሔራዊ የቲቢ ሪፈራል ላቦራቶሪ................................................................................24

Immunohematology Laboratory................................................................................25

Molecular Biology Laboratory...................................................................................25

በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች...................................25

በሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች.........................................................32

Page 4: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

መግቢያ

የዜጎች ቻርተር

1

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሚኒስቴሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 301/2006 ሲቋቋም በሃገር አቀፍ ደረጃ ቅድሚያ ትኩረት በሚሰጣቸው የጤናና የሥነ ምግብ ችግሮች ምርምር ማድረግ እና ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ እውቀትን በማመንጨት የህብረተሰቡን ጤና ማሻሻል፤ድንገት የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ቅኝት በማካሄድ ስጋቶችን ቀድሞ በመለየትና በቂ ዝግጅት በማድረግ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ በተገቢው ሁኔታ መከላከል እና የኢንስቲትዩቱን ላብራቶሪዎች በሰለጠነ የሰው ሃይልና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ በማጠናከር ችግር ፈቺ ምርምሮችን እንዲያካሂድ የተቋቋመ ኢንስቲትዩት ነው፡፡

በመሆኑም ኢንስቲትዩቱ ለህበረተሰቡ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች በቂ መረጃ ለመስጠትና የዜጎች መረጃ የማግኘት መብትን ተግባራዊ የማድረግ ግዴታን ለመወጣት ቻርተሩን ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡ በዚህም መሰረት ህብረተሰቡ ከኢንስቲትዩቱ የሚያገኛቸውን አገልግሎቶች የሚያገኝበትን አግባብ በዜጎች የስምምነት ሰነድ አዘጋጅቶ ማውጣት እንዳለበት ታምኖበታል፡፡በመሆኑም በዚህ የዜጎች ቻርተር ሰነድ ላይ በኢንስቲትዩቱ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች፣የአገልግሎት መስፈርቶች ፣አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ፣የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች፣ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ የተካተቱ ሲሆን የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ ግልጽነት እና ተጠያቂነት እንዲኖረው ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡

Page 5: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር መልዕክት

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

2

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 301/2006 መሰረት የተቋቋመ ሲሆን ተጠሪነቱም ለፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ነው፡፡ ኢንስቲትዩቱ ረጅም ዕድሜ ያለውና በላቦራቶሪ አገልግሎት ተግባር ላይ ተሰማርቶ ሕብረተሰቡን ሲያገለግል የቆየ ተቋም ሲሆን ከጊዜ ወደ ጊዜ የስራ አድማሱን እያሰፋና እያደገ መጥቶ ዛሬ በብሔራዊ ደረጃ የምርምር ተግባር ላይ ተሰማርቶ ዜጎችን በማገልገል ላይ የሚገኝ ትልቅ ተቋም ለመሆን ችሏል፡፡

በማቋቋሚያ አዋጁ ላይ እንደተመለከተው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡- 1. በአገር አቀፍ ደረጃ የሕብረተሰብ ጤና ምርምር አጀንዳ ላይ ተመስርቶ ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸው የጤናና ሥነ-ምግብ ችግሮች ላይ ምርምር የማድረግ፣

2. የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ላይ ቅኝት በማድረግ ስጋቶችን ቀድሞ መለየትና ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ከወዲሁ የመከላከል እና

3. በኢንስቲትዩቱና በክልል የሚገኙ ላብራቶሪዎችን በሰለጠነ የሰው ኃይልና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማጠናከር ችግር ፈቺ ምርምሮችን በማካሄድ ጥራት ያለው አገልግሎት የመስጠት ዓላማ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡

እነዚህን ግዙፍ ዓላማዎች ለማስፈጸም ዝርዝር ስልጣንና ተግባር የተሰጠው የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊነቱን በተገቢ መልኩ ለመወጣት ስትራቴጂክ ዕቅድ አዘጋጅቶ በመንቀሳቀስ ላይ ሲሆን በሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሕብረተሰቡን ፍላጎች በይበልጥ ለማሟላት ይቻል ዘንድ ቀድሞ የነበረውን በመከለስ እነሆ የተሻሻለ የዜጎች ቻርተር አዘጋጅቷል፡፡ቻርተሩ ዜጎች ከኢንስቲትዩቱ የሚፈልጉትን አገልግሎት በተገቢ ሁኔታ እንዲያገኙና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ እንደዚሁም የደንበኞቹን እርካታ ደረጃ በደረጃ በማሳደግ የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር እውን ለማድረግ የሚያግዝ ሰነድ ነው፡፡ስለሆነም ኢንስቲትዩቱ በዚህ የዜጎች ቻርተር ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት የአገልጋይነት መንፈስ ተላብሶ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት የዜጎችን እርካታ እያሳደገ እንደሚሄድ ያለኝን ፅኑ እምነት እየገለጽኩ በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ያላችሁን ገንቢ አስተያየት በመስጠት የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ በዚህ አጋጣሚ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ፡፡ ዶ/ር ኤባ አባተ

Page 6: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

የኢንስቲትዩቱ ስም የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስልክ፡ +251112133499ነጻ የስልክ መስመር፡ 8335 ፋክስ፡ +251112758634ፖ.ሳ.ቁ፡ 1242ኢሜይል፡ [email protected]ዌብሳይት፡ www.ephi.gov.etፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ephipage/ትዊተር፡ EPHI@EPHIEthiopia

ተጠሪነት ኢንስቲትዩቱ ተጠሪነቱ ለፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ነው፡፡

ተልዕኮ ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጤናና የሥነ ምግብ ጉዳዮች ላይ ምርምር በማካሄድ የተጨባጭ መረጃ ተጠቃሚነትንና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ዕውን በማድረግ፣ ውጤታማ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥርን በመተግበር፣ ጥራት ያለው የላብራቶሪ ስርዓት በመዘርጋት እና የህብረተሰብ ጤና ተመራማሪዎችንና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ጥራት ያለው የጤና ትግበራ ተደራሽ በማድረግ የኢትዮጵያን ህብረተሰብ ጤና ማሻሻል፡፡

ራዕይ በአፍሪካ በህብረተሰብ ጤና የልህቀት ማእከል መሆን፡፡

የኢንስቲትዩቱ እሴቶች

የቻርተሩ ዓላማ • የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ• ለዜጎች ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት • ተጠያቂነትን በግልጽ ለማመልከት • ዜጎች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ጥራት ማግኘት እንደሚችሉ ለማሳወቅ • ዜጎች ኢንስቲትዩታችን በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ በአዎንታዊም ሆነ ባአሉታዊ ያላቸውን አስተያየት እና ጥቆማ የሚሰጡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት• ለህብረተሰቡ አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን ለማግኘት ጥያቄ ማቅረብ እንዲችል

1 . ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት2 . ግልጸኝነት3 . ሀቀኝነት4 . በምርምር ሥራና አገልግሎት አሰጣጥ ወቅት ለሙያዊ ሥነ ምግባር ተገዥ መሆን5 . ለተገልጋዮች ክብር መስጠት6 . ምስጢር መጠበቅ7 . ጥራቱ የተጠበቀ የጤና ላቦራቶሪ፣ የአናሊቲክ እና የምክር አገልግሎት መስጠት 8 . የምርምር እንስሳትን በተገቢው ሁኔታ መያዝ

1 . ትክክለኛ፣ ሀቀኛና ከስህተት የጸዳ አገልግሎት እንሰጣለን፤2 . ለምንሰጠው የጤና ላብራቶሪ ውጤት ሀላፊነት እንወስዳለን ፤3 . ላስቀመጥናቸው እሴቶች እንገዛለን፤ 4 . ሁሌም ለጥራት እንተጋለን፤ 5 . ለዜጎች ጥያቄዎችና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን፤ 6 . ለሰጠናቸው አገልግሎቶች፤ የአናሊቲክ አናሊሲሶች፤ ምክሮች እና ለውሣኔዎቻችን ተጠያቂዎች ነን

የጥራት መርሆዎች

3

Page 7: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ሀ. መላው ሕብረተሰብ ለ. ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ ኤጀንሲዎች እና ባለድርሻ አካላት ሐ. የክልል ጤና ቢሮዎች መ. ት/ቤቶች፤ ዩኒቨርስቲዎች እና ሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት

የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች

የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች መብት

• ባስቀመጥነው የአገልግሎት አሰጣጥ መስፈርት በክብር የመስተናገድ፤ የሚፈልጉትን መረጃ በወቅቱ ማግኘት• አካል ጉዳተኞች፣ በዕድሜ የገፉ አረጋዊያንና ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች በልዩ ትኩረት የመስተናገድና አገልግሎት የማግኘት፤• አስተያየት የመስጠት ፤ ባረኩበት አገልግሎት ላይ ቅሬታ የማቅረብ፤• ላቀረቡት ቅሬታ ፍትሃዊ ምላሽ የማግኘት፤• የተቋሙን የዕቅድና የአፈጻጸም መረጃ የማግኘት፤• በቂና ወቅታዊ ምላሽ ባጡበት ጊዜ ለኢንስቲትዩቱ ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት፣ ለኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር፣ ለሚዲያ፣ ለሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለሌሎች የሚመለከታቸው አካላት የመጠየቅና የማሳወቅ• በቻርተሩ በተቀመጡ መርሆዎች መሠረት ለዜጎች አገልግሎት እንሰጣለን፣• ተገልጋዮችን በክብር፣ በሀቀኘነት እና በግልጽ አሰራር ያለ አድሎዎ እናገለግላለን፤

በተለይ ለሪፈራል የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ፈላጊዎች የሚረዱ መረጃዎች

• ለሚፈልጉት አገልግሎት የያዙትን የሐኪም ማዘዣ ለማቅረብ ወደ ቢሮ ቁጥር አንድ /1/ ይሂዱና ይጠይቁ• ገንዘብ ለመክፈል ወደ ቢሮ ቁጥር ሁለት /2/ ይሂዱ• መረጃዎች ኮምፒውተር ዳታ ማስገቢያ ክፍል እንዲገባ ወደ ቢሮ ቁጥር ሶስት /3/ ይሂዱ• ናሙና ለመስጠት ወደ ቢሮ ቁጥር አምስት /5/ ይሂዱ• በተሰጠዎት ቀጠሮ ቀን ውጤት ለመቀበል ፣ የምግብና ውሀ ናሙና ለመስጠት ወደ ቢሮ ቁጥር አራት /4/ ይሂዱ• የከፈሉበትን ደረሰኝ እና የተሰጠዎትን የቀጠሮ ቀን ማሳወቂያ ወረቀት ይዘው መቅረብ እንዳለቦት እንዳይዘነጉ!!

አደረጃጀት

• በኢንስቲትዩቱ በሚገኙ በአሰተያየት መስጫ ሳጥኖች፣ በእንግዳ መቀበያ በተቀመጠ መዝገብ• ለኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወይም ለምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ወይም ለህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ወይም ለስነ- ምግባር መከታተያ ክፍል በአካል በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ• በደብዳቤዎች፤ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1242 ወይም 5456• በስልክ ቁጥር 0112133499 ወይም 0112754647 ወይም በኢሜል—[email protected]

አስተያየት ጥቆማ ጥያቄና ማብራሪያ የሚሹ ዜጎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መንገዶች ማቅረብ ይችላሉ

ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር፣ ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች፣ በምርምር ዘርፉ በሰባት ዳይሬክቶሬቶች፣ በአንድ ጽ/ቤት /በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስር የሚገኙ የስራ ሂደቶች ናቸው/፣ በምክትል ዋና ዳይሬክተር የሚመራ የሕብረተሰብ ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል፣ በአስተዳደር በኩል በሶስት ዳይሬክቶሬቶች እና በሁለት ጽ/ቤቶች እንዲሁም በዕቅድ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት፣ በመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና የብሔራዊ ስልጠና ማዕከል እና በሁለት የአገልግሎት ክፍሎች የተደራጀ ተቋም ነው፡፡

4

Page 8: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

• የምርምር፣ የቅኝት እና የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና ለተወካዮች ምክር ቤት ይላካል፡፡• መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት ጤናን የሚመለከት የምክር አገልግሎት የላቦራቶሪ አናሊቲካል ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል፡፡• በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጤና ላቦራቶሪዎችን አቅም የማጎልበት እና የማጠናከር አገልግሎት ይሰጣል፡፡• በሪፈራል ለሚመጡ ህሙማን የላቦራቶሪ ምርመራ፣ የአናሊቲክ አናሊሲስ እና የምክር አገልግሎት፡፡

የዜጎች ቻርተር

የበላይ ሃላፊዎች ስምና አድራሻ

ስም ሃላፊነት የቢሮ ስልክ ኢሜይል

ዶ/ር ኤባ አባተ ዋና ዳይሬክተር 0112754647 [email protected]

ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ ም/ዋና ዳይሬክተር /የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ ሒደት/

0112754645 [email protected]

ዶ/ር ፈይሳ ረጋሳ ጊ/ም/ዋና ዳይሬክተር /የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምላሽ ቡድን

0112138298 [email protected]

የሚሰጡ አገልግሎቶች

5

የስራ ክፍሎች

የስራ ክፍል ስልክ

ክትባትና ዳይኖስቲክ ምርት ዳይሬክቶሬት 0112134032

ባሕላዊና ዘመናዊ መድሐኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112756309

ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ትግበራ ዳይሬክቶሬት 0112788060

ምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112756310

ሳይንቲፊክ እና ኤቲካል ሪቪው ጽ/ቤት 0118685503

ኤች. አይ. ቪ ቲቢ ምርምር ጊ/ዳይሬክቶሬት 0112788648

ባክቴርያል፣ ፓራሲቲክ እና እንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112771500/0112732672

ስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112133572

ክልል ላቦራቶሪ እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት 0112758331

አቅርቦት እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 0112757751

ሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት 0112771497

የሴቶች እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት

እቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ጊ/ዳይሬክቶሬት 0112753330

ጠቅላላ አገልግሎት ጊ/ዳይሬክቶሬት

የኦዲት እና ኢንስፔክሽን አገልግሎት 0112766417

የስነ ምግባር መከታተያ ጽ/ቤት 0112779280

ህግ አገልግሎት

የግዢ አጽዳቂ ኮሚቴ 0112771500

Page 9: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

6

የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ 0112781500

የዲሲፕሊን ኮሚቴ 0112756310

ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክፍል 0112133206

ቤተ መጽሐፍት 0112755339

የሪፈራል የሕክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል 0112133574

ግዢ ክፍል 0112771056 /0112771054

የኢንስቲትዩቱ ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት 0112133499

ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶችምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ ሂደት

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎት ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በብር

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታመጠን ጊዜ ጥራት

1. ፖሊሲ ብሪፍ ማዘጋጀት

TTRTD የፕሮግራም መሪዎችፖሊሲ አውጭዎች፣ ሃላፊዎች

- - - - - - - - - - - - 2 በዓመት

1-2 በዓመት

100 የጥናት ውጤቶቹ ጥቅም ላይ ማዋል

2. ቴክኖሎጂ ብሪፍ ማዘጋጀት

TTRTD ›› ›› ›› - - - - - - - - - - - -

2 በዓመት

1-2 በዓመት

100 ›› ›› ››

3. ሲስተማቲክ ሪቪው መጻፍ

TTRTD ›› ›› ›› - - - - - - - - - - - - 2 በዓመት

1-2 በዓመት

100 ›› ›› ››

Page 10: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

7

የአገልግሎት ዓይነቶችTest Pa-rameters

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎት ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በብር Price in Birr

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 Appear-ance

የአካባቢያዊ የማህበረስብ ጤና ምርምር ላቦራቶሪ

(En-viron-mental Public Health Labo-ratory, EPHI)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

20 አንድ ናሙና በ2 ቀን ይሰራል፡፡

በ25 ቀን ውስጥ

100% 1. Water sam-ples should be collected by professionals

2. Sample Con-tainers should be clean before sampling

3.A sample vol-ume should not be less than two liters

4. Water Sam-ples Should come through health office/ EFMHACCA

2 Odour 20

3 Taste 20

4 Settleable Solid

20

5 Floating Solids

20

6 Suspended Solids

20

7 Turbidity 35

8 Filterable Residue (TDS) dried at 180 oC

55

9 Electrical Conductiv-ity (EC) at 25 oC

35

10 PH at 25 oC

45

11 Carbonate Alkalinity as CaCO3

60

12 Bicarbon-ate Alka-linity as CaCO3

60

13 Total Hard-ness as CaCO3

75

14 Total Silica (SiO2 )

100

15 Ammonium ion, NH4+

95

ምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን ምርምር ዳይሬክቶሬትPhysicochemical Drinking water Parameters

Page 11: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

8

16 Sodium ion, Na+

የአካባቢያዊ የማህበረስብ ጤና ምርምር ላቦራቶሪ

(Environ-mental Public Health Laborato-ry, EPHI)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

98 አንድ ናሙና በ2 ቀን ይሰራል፡፡

በ25 ቀን ውስጥ100%

1. Water samples should be col-lected by pro-fessionals

2. Sample containers should be clean before sampling

3. A sample volume should not be less than two liters

4. Water samples should come through health office/ EF-MHACCA

17 Potassium ion, K+

98

18 Calcium ion, Ca2+

75

19 Magne-sium ion, Mg2+

75

20 Chloride ion, Cl¯

85

21 Nitrite ion, NO2¯

150

22 Nitrate ion, NO3¯

150

23 Fluoride ion, F¯

155

24 Bicarbonate ion, HCO3¯

60

25 Carbonate ion, CO32-

60

26 Sulfate ion, SO42-

150

27 Orthophos-phate ion, PO43-

144

Total = 1980 Birr

ምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን ላቦራቶሪየአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦ

የአገልግሎት ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በ

ብር

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 Protein የአካባቢያዊ የማህበረስብ ጤና ምርምር ላቦራቶሪ

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

150.00 አንድ ናሙና በ2 ቀን ይሰራል፡፡

በ30 ቀን ውስጥ

100% 1. Food samples should be collected by profes-sionals

2 Fat/oil 150.00

3 Moisture 60.00

4 Iron 120.00

5 Zinc 120.00

6 Salt Iodine 80.00

Page 12: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

9

የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦ

የአገልግሎት ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በ

ብር

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

7 Phospho-rus

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

125.00 አንድ ናሙና በ2 ቀን ይሰራል፡፡

በ30 ቀን ውስጥ

100% 1. Food samples should be collected by profes-sionals

8 Vitamin A 140.00

9 Vitamin C 150.00

10 Copper 120.00

11 Phytate 150.00

12 Tannin 150.00

13 Cyanide 120.00

14 Potassium 100.00

15 Sodium 100.00

16 Calcium 120.00

17 Ash 80.00

18 Crude fiber 130.00

19 Cadmium 120.00

20 Bulk den-sity

60.00

21 Dry matter 60.00

22 Starch from maize grain

80.00

23 Urinary Iodine

100.00

24 Serum Zinc

100.00

25 Sample preparation

80.00

26 Total Car-bohydrate ------

Total car-bohydrate determines by differ-ence and moisture, ash, fat, protein and fiber should be requested.

Page 13: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

የምግብ ማይክሮባዮሎጂ እና የምግብ ደህንነት ምርምር ላቦራቶሪ

10

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ ዋጋ በብር

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

ከደንበኞች የሚጠበቅ ሁኔታመጠን ጊዜ ጥራት

1 Food sam-ple test

ከ10 - 30 ቀን ውስጥ ሪፖርት ይወጣል

አንድ ናሙና በአስር ቀን ይጠናቀቃል

100% Food Microbi-ology & Food Safety Lab-EPHI(የምግብ ማይከሮባዮሎጂና የምግብ ደህንነት ለቦራቶሪ፤፣ኢ.ሕ.ጤ.ኢ)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

1. All food & water samples that are sent to our lab should be col-lected by pro-fessionals

2. Sample containers should be clean & steril-ized before using for sam-ple collection.

3. The num-ber of sam-ples for all kinds of foods must not be less than 5 for each type.

4. A sample volume should not be less than 1 liters for all types of un-bottled water sources (pipe, river, well etc)

1.1 Total Vi-able Count (Aerobic Plate Count) For Gov-

ernmental Organi-zation = 1050 birrand for Non Govern-mental Organiza-tions = 2100 birr

1.2 Coliform total count

1.3 E.coli

1.4 Faecal coliforms count

1.4 Yeast & Mould (Fun-gal) count

1.5 Pathogenic microbes confirma-tion test (S.aureus, salmonella, Shigella, B.cereus etc)

1.6 Complete test of all the above for one sample (ለአንድ ናሙና ጠቅላላ የአገልግሎቱ ዋጋ)

27 Energy Value ------

Total En-ergy deter-mines by aggregate the mul-tiplication value of fat, car-bohydrate and pro-tein with 9, 4 and 4, respec-tively.

Page 14: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

11

2 Bottled Water sample any bot-tled bev-erage test

For Gov-ernmental Organi-zation = 1050 birrand for Non Govern-mental Organiza-tions = 2100 birr

ከ10 - 30 ቀን ውስጥ ሪፖርት ይወጣል

አንድናሙና በአስር ቀን ይጠናቀቃል

100% Food Microbi-ology & Food Safety Lab-EPHI(የምግብ ማይከሮባዮሎጂና የምግብ ደህንነት ለቦራቶሪ፤፣ኢ.ሕ.ጤ.ኢ)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

5. Sample size for bottled wa-ter should not be less the 5 bottles from each batch with at least half liter hold-ing capac-ity from the same batch.

6. All kinds of samples (Food as well as Wa-ter Samples) Should be delivered to EPHI sample reception unit

7. All perish-able food items (such as ready to eat foods) should be delivered while keep-ing the cold chain or us-ing proper ice box.

2.1 Total Via-ble Count (Aerobic Plate Count)

2.2 Coliform total count

2.3 E.coli

2.4 Faecal coliforms count

2.5 Yeast & Mould (Fungal) count

2.7 Patho-genic microbes confirma-tion test (S.aureus, salmo-nella, Shigella, B.cereus etc)

2.8 Complete test of all the above for one sample (ለአንድ ናሙና ጠቅላላ የአገልግሎቱ ዋጋና ጊዜ)

3 Pipe / well (treated & untreated) Water sample

Sample bottle should be col-lected from EPHI reception

3.1 Total via-ble Count (Aerobic Plate Count) የዜጎች ቻርተር

Page 15: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

12

3.2 Coliform count For Gov-

ernment 570 bir and 1140 birr for NGO

ከ10 - 30 ቀን ውስጥ ሪፖርት ይወጣል

አንድናሙና በአስር ቀን ይጠናቀቃል

100% Food Microbi-ology & Food Safety Lab-EPHI(የምግብ ማይከሮባዮሎጂና የምግብ ደህንነት ለቦራቶሪ፤፣ኢ.ሕ.ጤ.እ)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

3.3 E.coli

3.4 Faecal Coliforms count

3.5 Complete analysis for the above for one sam-ple (ለአንድ ናሙና ጠቅላላ የአገልግሎቱ ዋጋና ጊዜ)

4 የአጭር ጊዜ ስልጠና (Lab at-tachment trainining)

1,000.00 30 ቀኖች (አንድ ወር)

5 ሰልጣኝ ለ3ዐ ቀን

100%

Food Microbi-ology & Food Safety Lab-EPHI(የምግብ ማይከሮባዮሎጂና የምግብ ደህንነት ለቦራቶሪ፤፣ኢ.ሕ.ጤ.እ)

መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች

ለአንድ ሰልጣኝ ጠቅላላ የስልጠና ዋጋ

ክሊኒካል ባክትሮሎጂ እና ማይኮሎጂየባክቴርያል ፓራሳይቲክ እና እንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነት

ዋጋ በብር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ክፍል

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የሽንት ካልቸር

60

በክሊኒካል ባክቴሪዮሎጂ እና ማይኮሎጂ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ

በሪፈራል ተልከው የሚመጡ ህሙማን

በቀን 10 ናሙና

3 ቀን 100% ያደረ የጧት ሽንት መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የክሊኒካል ባክቴሪዮሎጂ ቡድንባለሙያዎች

2 የአክታ ካልቸር

60 4 ቀን 100% ከውስጥ የወጣ የጧት አክታ መድሃኒት ሳይወስዱ

3 የቁስል ካልቸር

60 4 ቀን 100% ከቁስሉ ላይ በጥጥ የላቦራቶሪ ባለሙያው ወይም ሃኪሙ (ሆስፒታል ከሆነ) ይወስዳል መድሃኒት ሳይወስዱ

4 የአባላዘር በሽታ ካልቸር

60 4 ቀን 100% በባለሙያ በጥጥ ናሙና ይወሰዳል(ለሴቶች መሳሪያ መጠቀም ያስፈልጋል) መድሃኒት ሳይወስዱ

5 የጉሮሮ ወይም የአፍንጫ ካልቸር

60 4 ቀን 100% ቁርስ ከመበላቱ በፊት በጥጥ በባለሙያ ይወሰዳል መድሃኒት ሳይወስዱ

Page 16: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

13

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነት

ዋጋ በብር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ክፍል

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ

መጠን ጊዜ ጥራት

6 የጆሮ ካልቸር

60

በክሊኒካል ባክቴሪዮሎጂ እና ማይኮሎጂ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ

በሪፈራል ተልከው የሚመጡ ህሙማን

በቀን 10 ናሙና

4 ቀን 100% የውጭ የጆሮ አካል ከጸዳ በኋላ በባለሙያ በጥጥ ይወሰዳል መድሃኒት ሳይወስዱ

የክሊኒካል ባክቴሪዮሎጂ ቡድንባለሙያዎች

7 የደም ካልቸር

60 7 ቀን 100% በመርፌ ለአንድ ጠርሙስ አስር ሚሊ ሊትር ሁለት የተለያዩ ናሙና በተለያየ ጊዜ በሽተኛው የትኩሳት ስሜት ሲኖረው በላቦራቶሪ ባለሙያው ወይም በሃኪሙ (ሆስፒታል የተኛ ከሆነ) ይወሰዳል መድሃኒት ሳይወስዱ

8 የጀርባ ፈሳሽ ካልቸር

60 4 ቀን 100% በመርፌ ብቁ በሆነ ሃኪም ይወሰዳል ናሙናውም በተወሰደ በሰላሳ ደቂቃ ውስጥ ወደ ላቦራቶሪ መድረስ ይኖርበታል መድሃኒት ሳይወስዱ

9 ሌሎች የሰውነት ፈሳሾች

60 4 ቀን 100% ሃኪሙ በመርፌ ህመም ካለበት የሰውነት ክፍል ናሙና ይወስዳልመድሃኒት ሳይወስዱ

10 የሰገራ ካልቸር

60 1 ወር 100% ታማሚው ንጹህ ዕቃ በመውሰድ በቂ የሆነ ናሙና እንዲያመጣ ይደረጋል መድሃኒት ሳይወስዱ

11 የፈንገስ ካልቸር

40 1 ወር 100% ከታማሚው ጥፍር ቆዳ ወይም ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ንጹህ በሆነ መፈቅፈቂያ በባለሙያ ይወሰዳል ፈሳሽ ከሆነም በጥጥ ይወሰዳል ቅባት ወይም ሌሎች መዋቢያ መቀባት አይቻልም

የዜጎች ቻርተር

Page 17: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

14

ወባ እና ሌሎች ፓራሳይት ወለድ በሽታዎች

የአገልግሎት ዓይነት

ዋጋ በብር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ክፍል

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 ሰገራ ምርመራ ሰቶለኮንሱት

12

ፓራሳይቶሎጂ ላቦራቶሪ

በሪፈራል ተልከው የሚመጡ ህሙማን

5 ናሙና በቀን

1 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

2 የደም ምርመራ ፎር- ማለሪ

12 1 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

3 ሰገራ ምርመራ ለቢልሀርዚkato thick smear

12 1 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

4 ቆዳ ምርመራ skin slit

12 2 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

5 የደም ምርመራ ሌነፋቲክ ፊላሪሲሰ

20 2 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

6 የቆዳ ምርመራ Leishma-nia

12 10 ናሙና በቀን

1 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

7 የካልቸር ምርመራ Leishma-nia

25 5 ናሙና በቀን

21 100% መድሃኒት ሳይወስዱ መስጠት

የፓራሲቶሎጂ

8 ኮክሲዱ ምርመራ Cryp-tospo-ridium/ Isospora Sp.

15 10 ናሙና በቀን

2 100% የፓራሲቶሎጂ

9 RDT LOT TESTING

15000bach

የፓራሲቶሎጂ

10 Water for parasi-tological exam.

200 1-5 ናሙና በቀን

20 100% ትኩስ ናሙና ማቅረብ

የፓራሲቶሎጂ

11 የወባ ፈጣን መመርመሪያ ኪት ጥራት

15000 የሚፈለገውን የኪት መጠን በጥራት ማቅረብ

የፓራሲቶሎጂ

Page 18: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

Page 19: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

15

የህብረተሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ

ተ.ቁ የአገልግሎቱ ዓይነት

የክፍያ መጠን በብር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ

መጠን ጊዜ ጥራት/%/

1 የአልጋ አጎበር ፍቱንነት ጥራት

126000 የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

ግብርና ሚ/ር እና ጤና ጥበቃ ሚ/ር

ከ 4 በላይ አጎበር በአመት

3 ዓመት 100 የሚፈለገውን ግብአትና የስራ ማስኬጂያ በጀት ማቅረብ

የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

2 የቤት ዉስጥ ርጭት ኬሚካል ፍቱንነት ጥናት

150000 የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

ግብርና ሚ/ር እና ጤና ጥበቃ ሚ/ር

ከ 2 በላይ የኬሚካል አይነት በአመት

3 ዓመት 100 የሚፈለገውን ግብአትና የስራ ማስኬጂያ በጀት ማቅረብ

የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

3 አኖፊለስ አረቢያንሲስ ኮለኒ

ነፃ የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

ለምርምርና ለከፍተኛ ት/ርት ተቋማት

ከ700 በላይየወባ ትንኞች በዓመት

1 ወር 100 ከሶስት ሳምንት በፊት አስቀድሞ በደብዳቤ ማሳወቅ

የፐብሊክ ሄልዝ ኢንቲሞሎጂ

የእንስሳት ነክ በሽታዎች

ተ.ቁ የአገልግሎቱ ዓይነት

የክፍያ መጠን በብር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ አካል

መጠን ጊዜ ጥራት/%/

1 የእብድ ውሻ በሽታ ምልክቶችን በህይወት እያሉ ሰው የነከሱትን መመርመር

10 እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

ተነካሽና የእንስሳው ባለቤት

በአማካይ 1-5 እንስሳ በየቀኑ

30-60 ደቂቃ

100 ተነካሽና ባለቤት አብረው በመቅረብ የምክር አገልገሎቱን ማግኘት

እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

2 በአበደ ውሻ በተጠረጠረ የእንስሳ አንጎል የላቦራቶሪ ምርመራ

10 የ እብድ ውሻ በሽታ ላቦራቶሪ

ተነካሽና የእንስሳው ባለቤት

በአማካይ 1-2 የአንጎል ናሙና በየቀኑ

በ24 ሰዓታት

100 ቢቻል ከ 72 ሰዓታት በላይ ያልቆየ ናሙና በጥራት ማቅረብ

እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

Page 20: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

16

3 የእብድ ውሻ ምልክቶችን በውሻ እና ድመት ላይ በኢንስቲትዩታችን እና በደንበኞች በቤት ለ10 ቀናት ክትትል ማድረግ

10 እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

ተነካሽና የእንስሳው ባለቤት

በአማካይ 1-5 እንስሳ በየቀኑ

ለ 10 ተከታታይ ቀናት

100 ተነካሽና ባለቤት አብረው በመቅረብ የምክር አገልገሎቱን ማግኘት

እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

4 በአበደ ውሻ በተጠረጠረ እንስሳ ንክሻና ንኪኪ የምክር አገልግሎትና የህክምና የማዘዣ ወረቀት መስጠት

ነፃ እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

ተነካሽና በንኪኪ የተጠረጠሩ ሰዎች

ታካሚዎች የመጡ በሙሉ ማስተናገድ

7 ቀን በሳምንት

የሚፈለገዉን ግብአትና የስራ ማስኬጃ በጀት ማቅረብ

እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

5 የላቦራቶሪ እንስሳት ማሰራጨት

ነፃ እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

የምርምር ተቋማት ዩኒቨርስቲዎች ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች

የመጡ ጥያቄዎችን በሙሉ ማስተናገድ

7 ቀን በሳምንት

100 ተቋሙን የሚወክል ደብዳቤ ይዞ መቅረብ አለበት አገልግሎቱ በቂ እንስሳት ካሉ ብቻ ይሰጣል

እንስሳት ነክ በሽታዎች ጥናት ቡድን

Page 21: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

17

ተ.ቁ የአገልግሎት ወይም የምርመራ አይነት

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

ዋጋ በብር የሚወስደው ጊዜ

ከደንበኛው የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈፃሚ

1 B-HCG ክሊኒካል ኬ ሚስትሪ

120 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

2 Acid/Pros-tatic Phos-phatase

" 25 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

3 ACTH " 95 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል, የደም ናሙናው እንደተወሰደ በቅዝቃዜ ቦታ መቀመጥ ይኖርበታል

"

4 AFP Se-rum

" 95 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

5 Albumin BCG

" 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

6 Alkaline Phos-phatase

" 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

7 alpa-Amylase serum

" 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

8 alpha-acid Glycopro-tein

" 85 3 ቀን/days ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

9 alpha-amylase pancreatic

" 50 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

10 Anti-TG " 120 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

የክሊኒካል ላቦራቶሪ

Page 22: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

18

11 Anti-TPO 120 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

12 Anti-TSHR " 245 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

13 Bilirubin, Direct

" 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

14 Bilirubin, Total

" 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

15 CA-15-3 " 125 3 ቀን/days በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

16 CA-19-9 " 250 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

17 Calcium seru

" 35 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

18 Carbam-azepine

" 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

19 Choles-terol

" 10 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

"

20 Cholinest-erase

" 50 2 ቀን/days በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

21 CK " 25 1 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

"

22 CK-MB " 30 1 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

23 Cl-Serum " 25 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

Page 23: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

19

24 Cl-Urine " 45 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፣ ምግብ ከመብላታቸው በፊት

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

25 CORTI-SOL Se-rum

" 110 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

26 CORTI-SOL Urine

" 120 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

"

27 C-PEP-TIDE

" 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

28 Creati-nine 24 hr Urine

" 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

29 Creatinine Random Unrine

" 20 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

30 Creatinine Serum

" 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል ጠዋት ከ2-3 ሰዓት መወሰድ ይኖርበታል

31 Cystain C " 85 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል/በ24 ሰዓት ውስጥ የተገኘው የሽንት ናሙና በቅዝቃዜ ውስጥ እየተደረገ ይሰበሰባል

32 E2 " 80 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

33 Ferritin " 100 24 ሰዓት/hrs

በ24 ሰዓት ውስጥ የተገኘው የሽንት ናሙና በቅዝቃዜ ውስጥ እየተደረገ ይሰበሰባል

Page 24: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

20

34 Folate III " 100 24 ሰዓት/hrs

ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

35 Free PSA " 145 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

36 Fruc-tosamine

" 35 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

37 FSH " 85 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

38 FT3 " 65 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፤ ከ6 ሰዓት በፊት

39 FT4 " 65 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

40 GGT " 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል ጠዋት ከ2-3 ሰዓት

41 Glucose HK

" 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

42 Glucose HK CSF

" 20 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

43 Glucose HK Urine

" 20 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፤ ከ6 ሰዓት በፊት

44 GOT/AST " 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

45 GPT/ALT " 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

Page 25: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

21

46 HDL-Cho-lesterol

" 50 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

47 hs CRP " 60 8 ሰዓት/hrs “

48 Insulin " 80 24 ሰዓት/hrs

49 Iron " 15 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

50 K+ Serum " 25 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

51 K+Urine " 40 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

52 LDH " 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

53 LDL-Cho-lesterol

" 30 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል ፤ ከምግብ በፊት

54 LH " 60 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

55 Lipase " 15 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

56 Magne-sium (CPZ III) Serum

" 20 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

57 Na+ Se-rum

" 25 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

Page 26: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

22

58 Na+ Urine “ 25 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

59 Phenobar-bital

" 100 24 ሰዓት/hrs

60 Phenytoin " 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

61 Phospate Serum

" 20 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፤ ከምግብ በፊት

62 PRL " 65 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፤ ከ6 ሰዓት በፊት

63 PROGE-STRON

" 80 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

64 PTH " 125 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

65 PTH (1-84)

" 145 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

66 RBC FO-LATE

" 135 24 ሰዓት/hrs

ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

67 T3 " 55 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

68 T4 " 55 24 ሰዓት/hrs

ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

69 Testoster-one

" 90 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

Page 27: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

23

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

70 TG " 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

71 Total Pro-tein

" 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

የክሊኒካል ኬሚስትሪ ቡድን ባለሙያዎች

72 Total Pro-tein Urine/CSF

" 20 8 ሰዓት/hrs ከ3-4 ሚ.ሊ የሽንት ናሙና ይወሰዳል

73 Total PSA " 110 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል፤ከ6 ሰዓት በፊት

74 Transferrin " 120 8 ሰዓት/hrs “

75 Triglycer-ides

" 10 8 ሰዓት/hrs “

76 Troponin T hs STAT

" 140 2 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

77 TSH " 70 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

78 Urea " 10 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

79 Uric Acid Serum

" 20 8 ሰዓት/hrs በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

80 Valproic Acid

" 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

81 Vitamin B12

" 100 24 ሰዓት/hrs

በመርፌ ከ3-4 ሚ.ሊ የደም ናሙና ይወሰዳል

Page 28: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

24

የዜጎች ቻርተር

ብሔራዊ ቲቢ ሪፈራል ላቦራቶሪ

ተ.ቁ የምርመራ ዓይነት

የክፍያ መጠን በብር

የናሙና መስጫ ሰዓት

የቀጠሮ ጊዜ አስተያየት

1 AFB Microscopy Free 2:30-8:00 ከሰዓት /8:30-2:00 PM

24 ሰዓት/hours

ለማንኛውም ዓይነት ጥያቄ እንግዳ መቀበያ ያሉትን ባለሞያዎች ማናገር ይቻላል

2 Gen Xpert MTB Rif assay

Free “ “ “

3 CULTURE [MGIT]

Free “ “ For negative 48 days & for positive 7-24 days

4 Culture LJ Free “ “ For negative 8 weeks & for positive 2-8 weeks

5 First line phe-notypic DST [MGIT]

Free “ “ 30—45 days

6 Line Probe assay (LPA)

Free “ “ Smear Posi-tive: 5 days and negative 15—35 days

Test Menu for Immunohematology Laboratory

ተ.ቁ የምርመራ ዓይነት

የክፍያ መጠን በብር

የናሙና መስጫ ሰዓት

የቀጠሮ ጊዜ አስተያየት

1 CBC+Diff 20 birr, free from ART patients

“ “ 8 ሰዓት/hours ለማንኛውም ዓይነት ጥያቄ እንግዳ መቀበያ ያሉትን ባለሞያዎች ማናገር ይቻላል

2 CD Pannel (CD4, CD8, CD3, ra-tio..)

Free “ “ 24 ሰዓት/hours

Page 29: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

Page 30: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

25

የዜጎች ቻርተር

Test Menu for Molecular Biology Laboratoryተ.ቁ የምርመራ ዓይ

ነትየክፍያ መጠን በብር

የናሙና መስጫ ሰዓት

የቀጠሮ ጊዜ አስተያየት

1 HIV Viral load Free ጠዋት 2:00-5:45 ከሰዓት 7.30-9:00 Morning 8:00 to 11:45 AM Afternoon 1:30-3:00 PM

10 ቀን “

2 EID (Early infant diagnosis)

Free “ “ “

በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በብር

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የሰው ሀብት ማሟላት

ሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት

የሥራ ክፍሎች

10000.00 95 በመቶ 8 ሳምንት

100% የሰው ሀብት እንዲሟላ ቅጽ በመሙላት መጠየቅ

1.1 በቋሚ የሥራ መደቦች ላይ ወይም በኮንትራት/በጊዜያዊነት በመቅጠር ሠራተኞችን መመደብ

የሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የሥራ ክፍሎች

በማስታወቂያ ላይ በተመለከተው

3-5 ቀን ተፈላጊ ችሎታ ማማላታቸውን ማረጋገጠና መረጃዎችን አሟልተው መቅረብ

Page 31: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

26

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በብር

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የሰው ሀብት ማሟላት

ሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት

የሥራ ክፍሎች

10000.00 95 በመቶ

8 ሳምንት

100% የሰው ሀብት እንዲሟላ ቅጽ በመሙላት መጠየቅ

1.1 በቋሚ የሥራ መደቦች ላይ ወይም በኮንትራት/በጊዜያዊነት በመቅጠር ሠራተኞችን መመደብ

የሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የሥራ ክፍሎች

በማስታወቂያ ላይ በተመለከተው

3-5 ቀን

ተፈላጊ ችሎታ ማማላታቸውን ማረጋገጠና መረጃዎችን አሟልተው መቅረብ

1.2 በቋሚ የሥራ መደቦች በኮንትራት /በጊዜያዊነትለመቀጠር የችሎታ መለኪያ ፈተና መስጠት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የሥራ ክፍሎች

በችሎታ መለኪያ ፈተና የተመረጡ

1 ቀን 100% ለችሎታ መለኪያ ፈተና ሲጠሩ በሰዓቱ መታወቂያ ይዞ በመቅረብ መፈተን

1.3 በቋሚ የሥራ መደቦች በኮንትራት/በጊዜያዊነትለመቀጠር ፎርማሊቲ ማሟላት ለሆስፒታል የትብብር ደብዳቤ መስጠት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የሥራ ክፍሎች

የተመረጡ የሥራ ፈላጊዎች

30 ደቂቃ

100% ለመቀጠር የተመረጡ የሥራ ፈላጊዎች መልቀቂያ፣ የአሻራና ጤና ምርመራ ማሟላትና መቅረብ

Page 32: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

27

የዜጎች ቻርተር

1.4 ከኢንስቲትዩቱ ጋር መተዋወቅ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

አዲስ ተቀጣሪ ሠራተኞች

በወሩ የተቀጠሩ ሠራተኞች

1 ቀን 100% በሚወጣው መርሀ ግብር መሠረት መገኘት

2 የደረጃ እድገት

2.1 ሠራተኞችን በደረጃ ዕድገት በክፍት የሥራ መደብ ላይ መመደብ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች

መሟላት የሚገባቸው ሥራ መደቦች በሙሉ

1 ወር 100% ተፈላጊ ችሎታ ማሟላታቸውን ማረጋገጥና መረጃዎችን አሟልተው ሲገኙ መመዝገብ

2.2 በባለሙያዎች የዕድገት መሰላል መሠረት በደረጃ ዕድገት መመደብ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የሣይንቲፊክ ቴክኒክ ዘርፍ ሠራተኞች

ዕድገት የሚገባቸው ሠራተኞች በሙሉ

1 ሣምንት

100% ተፈላጊ ችሎታ ማሟላታቸውን ማርጋገጥና መረጃዎችን ማሟላታቸውን ሲያረጋግጡ ጥያቄያቸውን ለቅርብ አለቃቸው ማቅረብ

3. ዝውውር

3.1 የውስጥ ዝውውር

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

የቀረበ ጥያቄ ብዛት

2 ሳምንት

100% ተፈላጊ ችሎታ ማሟላታቸውን ማረጋገጥና መረጃዎችን አሟልተው ሲገኙ መመዝገብ

3.2 የውጭ ዝውውር

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

ከሌላ መ/ቤት በዝውውር መምጣት የሚፈለጉ ባለሙያዎች

የቀረበ ጥያቄ ብዛት

1 ሳምንት

100% ጥያቄያቸውን ከበቅ መረጃ ጋር ለበላይ ኃላፊ ማቅረብ

4. ትምህርት ስልጠና

4.1 የትምህርት ዕድል በማወዳደር መስጠት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

በዕቅድ መሠረት

1 ሳምንት

100% በማስታወቂያ ሲጋበዝ መረጃዎችን አሟልቶ መመዝገብ ተያዥ ማቅረብ

Page 33: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

28

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

4.2 የአጭር ጊዜ ሥልጠና መስጠት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

በዕቅድ መሠረት

2 ሳምንት

100% ለሥልጠና ሲመረጡ በቦታው ተገኝቶ ሥልጠናውን መውሰድና የምስክር ወረቀትና ሪፖርት ማቅረብ

5. ደመዎዝና ጥቅማ ጥቅም

5.1 የተፈቀዱ ጥቅማ ጥቅሞችን ሠራተኞች እንዲያገኙ ማድረግ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

ሊያገኙ የሚገባቸው ሠራተኞች ብዛት

1 ቀን 100% ልዩ ልዩ ፍቃዶችና ለሆስፒታል የሕክምና የትብብር ደብዳቤ መጠየቅ

6. ልዩ ልዩ ፍቃዶች መስጠት

6.1 የዓመት ፈቃድ በፕሮግራም መስጠት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ቋሚና ኮንትራት ሠራተኞች

የተፈቀዱ ልዩ ልዩ ፈቃዶች ጥያቄ ብዛት

15 ደቂቅ

100% የፈቃድ መጠይቅ ቅጽ በመሙለትና የቅርብ ኃላፊ በማስፈረመ ማቅረብ

7. የሰው ሀብት መረጃ መያዝ

7.1 በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የመረጃ እና የወቅታዊ የሰው ሀብት መረጃ ማቅረብ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር /ፌደራለ ሲቪል ሰርቪስ፣ የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች

የቀረበ የመረጃ ፍላጎት ብዛት

15 ደቂቃ

100% በፍላጎት ላይ የተመሰረተ መረጃ መጠየቅ

8. የሥራ አካባቢና ጤንነትና ደህንነት ማስጠበቅ

ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎቱ ዋጋ በብር

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

Page 34: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

29

8.1 የሥራ ላይ አደጋ ሲደርስ የሚቀርብ የህክምና ወጪ ይሸፈንልኝ ጥያቄ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

አደጋ የደረሰባቸው የሠራተኞች ብዛት

1 ቀን 100% አደጋው በደረሰ ጊዜ ከደጋፊ የሕክም ማስረጃዎች ጋር በአፋጣኝ ቀርቦ መጠየቅ

9. ዲስፕሊን

9.1 የዲስፒሊን ክስ መመስረት

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

የሠራተኞች ብዛት

ከ15 ቀን አስከ 1 ወር

100% የዲስፒሊን ጥፋቱ በደረሰ ጊዜ ከደጋፊ ማስረጃዎች ጋር የዲስፒሊን ክስ ጥያቄ ማቅረብ

10. ቅሬታ

10.1 ቅር የተሰኘ የመንግስት ሠራተኛ ጉዳዩን ለቅርብ አለቃው ወይም ለሚመለከተው የሥራ ኃላፊ አቅርቦ ከተወያያበት ቀን ጀምሮ ማመልከቻውን ለመ/ቤቱ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ሊያቀርብ ይችላል

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

ቅሬታ ያቀረቡ ሠራተኞች ብዛት

10 ቀን 100% የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ሞልቶ ለቅሬታ አጣሪ ማቅረብ

10.2 በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ሊያቀርብ ያልቻለ የመ.ሠ. ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት በተወገደ በአስር የሥራ ቀናት ማመልከቻውን ሊያቀርብ ይችላል፡፡

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች

ቅሬታ ያቀረቡ ሠራተኞች ብዛት

10 ቀን 100% የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ሞልቶ ለቅሬታ አጣሪ ማቅረብ

11. ስንብት የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

Page 35: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

የዜጎች ቻርተር

30

11.1 ሠራተኞች በራሳቸው ፈቃድ ሥራቸውን ለመልቀቅ ጥያቄ ሲያቀርቡ የመልቀቅያ ደብዳቤ መስጠት፣ የተያዥነት ጉዳይ ካለባቸውም ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

ጥያቄ ያቀረቡ ሠራተኞች ብዛት

2 ቀን 100% ለመልቀቅ ጠያቄያቸውን በማመልከቻ ለበላይ ኃላፊ ከአንድ ወር በፊት ማቅረብ

11.2 ሠራተኞች ከሥራ ገበታቸው ላይ ሳይገኙ ሲቀሩ በማስታወቂያ ጥሪ ማድረግ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

ከሥራ ገበታው የተለዩ ሠራተኞች ብዛት

10 ቀን 100% ሠራተኞች ከሥራ ገበታቸው ላይ በተከታታየ 3 ቀን ሳይገኙ ሲቀሩ ሪፖርት ማድረግ

11.3 ሠራተኞች በዕድሜ ብቃት/በራስ ፈቃድ / በጡረት እንደገለሉ ሲጠይቁ ማስተናገድ

ሰው ሀብት ሠራ አመራር ኬዝ ቲም

በዕድሜ ብቃት በጡረታ የሚገለሉ ሠራተኞች ብዛት

3 ወር 100% በጡረታ ለመገለል መፈለጋቸውን ለበላይ ኃላፊ በማመልከቻ ማቅረብና የሚጠየቁትን ፎርማሊቲዎች ማሟላት

12. ሪከርድና ማህደር አገልግሎት መስጠት

12.1 ወደ ኢንስቲትዩቱ የሚመጡ ልዩ ልዩ ደብዳቤዎች ፖስታዎች ጥቅል መልዕክቶችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ በመቀበለ ለሚመለከታቸው ማሰራጨት፡፡

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

የተላኩ መልዕክቶች በሙሉ

1ዐ ደቂቃ

100% የኢንስቲትዩቱ ትክክለኛ አድራሻ2 ቀንና ቁጥርየያዘ2 ማህተም ያረፈበትና ቀኑ ያላለፈ፣ መሆኑን ማረጋገጥ

Page 36: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

31

የዜጎች ቻርተር

12.2 ከኢኒስቲትዩቱ ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚላኩ የተሟሉ መሆናቸውንበማረጋገፅ መልዕክቶች ማሰራጨት

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

20 ደቂቃ

100% ትክክለኛ አድራሻ የያዘ፣ በሚመለከተው አካል ወይም ተወካይ የተፈረመ እና በበቂ ኮፒ ታትሞ የቀረበ

12.3 ጋዜጦች መጽሔቶች እና ጥቅል መልዕክቶች ማሰራጨት፡፡

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

4400 1ዐ ደቂቃ

100%

12.4 ሠራተኞች የግል ማህደራቸውን ማየት ሲፈለጉ ማሳየት

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

የጠየቁት ሠራተኞች

5 ደቂቃ

100% ጥያቄያቸውን ለሪከርድና ማህደር አስተባባሪ በቃል ማቅረብ

12.5 በሕግ ሥልጣን የተሰጣቸው ለልዩ ልዩ ሥራዎች ማህደር ሲጠይቅ አስፈርሞ መስጠት ተጠቅመው ሲጨርሱ መረከቡ

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎች

የጠየቁት አካላት

5 ደቂቃ

100% የሚወስዱትን ማንኛውንም ፋይል ፈርሞ መቀበል ሲመለስም መመለሱን እንዲረጋገጥላቸው ማድረግ

12.6 ለኢንስቲትዩቱም ሆነ ለውጭ ተገልጋዮች በማስታወቅያ ሰሌዳ መለጠፍ ያለባዠው ማስታወቂያዎች እንዲለጠፉ ማድረግ፣ ወቅቱን ጠብቆ እንደነሳ ማድረግ፡፡

ሪከርድና ማህደር ኬዝ ቲም

የኢንስቲትዩቱ የሥራ ክፍሎችና ሠራተኞች

በቀን 3 100% በበቂ መጠን ተባዝቶ እና በሚመለከተው አካል አስፈርሞ ማቅረብ

Page 37: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

32

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

በሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶችተ.ቁ የአገልግ

ሎት ዓይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ

የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች

የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ

ፈጻሚ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የድምፅና ምስል/አውድዮ ቪዥዋል/ አገልግሎት

በሕዝብግንኙነት እና በሌሎች የስራ ክፍሎች

በኢኒስቲትዩቱለሚገለገሉ ለውስጥ እና የውጭ ደንበኞች

ለውስጥ1ለውጭ6

ጥያቄው በቀረበግማሽ ቀን ውስጥ

100% ከውስጥ ደንበኞችስለሚካሄደው ሁኔታ ቦታናጊዜን በወቅቱ ማሳወቅ ለውጭ ደንበኞች የሚፈልጉትን እና ሊቀርጹት የሚፈልጉትን መረጃ አስቀድመው ሲያሳውቁ

የህዝብግንኙነት ባለሙያዎች እና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸ ው ባለሙያዎች

2 ለስብሰባ የሚሆኑየተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት

በሕዝብግንኙነት

ለውስጥና ለውጭደንበኞች

3 ጥያቄው በቀረበበሶስት ቀን ውስጥ

100% ስብሰባው የሚካሄድበትንጊዜ እና የተሰብሳቢዎችን ቁጥር ማሳወቅ

የህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

3 የመረጃ ዘገባ

በሕዝብግንኙነት

የኢኒስቲትዩቱየውስጥ ደንበኞች

3 መረጃው በደረሰበ1.00 ሰዓት ውስጥ

100% ስለስብሰባው ዓላማየሚገልጹ መረጃዎችንዝግጁ ማድረግ

የህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

4 የሚዲያ ጥሪ

በሕዝብግንኙነት

በኢኒስቲትዩቱለሚገለገሉለውስጥ ደንበኞች

85% መረጃው በደረሰበአንድ ቀን

100% የስብሰባው ዓላማ፣ ጊዜው፣የሚካሄድበት ቦታ እናበስብሰባው ላይ የሚገኙ

የህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

5 በህትመት ወይምበኤሌክትሮኒክ ለሚጠየቁ መረጃዎች

በሕዝብግንኙነት

መገናኛ ብዙሃን፣ባለድርሻ አካላት እና የኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብ

በህትመትለሚሰጡት ጥያቄው በቀረበ በ7 ቀንበኤሌክትሮኒክ ለሚጠየቁ በቀን50

100% የሚፈልጉትን የመረጃአይነት በግልጽ ማስረዳትናማቅረብ

የህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

Page 38: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

33

የዜጎች ቻርተር

6 የላቦራቶሪቴክኖሎጂ ድጋፍ

በፌደራል እናበክልል የተመረጡ ላቦራቶሪዎች

የሚፈለገውን የድጋፍየአገልግሎት ዓይነትበግልጽ ማቅረብ

የአይ ሲቲ ባለሙያዎች

7 መጽሐፍትማዋስ እና የምርምር መረጃዎች ኮፒ መስጠት

በሕዝብግንኙነት

ለውጭ ተገልጋዮች ለውጭ ተገልጋዮች

በቀን10ሰው

በ 5 ደቂቃ ውስጥይሰጣል

100% የቤተመጽሐፍት ባለሙያዎች

8 ኢንስቲትዩቱበሚሰጣቸው ልዩ ልዩአገልግሎቶች ቅሬታ ያለው አካል ጥያቄ ሲያቀርብ ምላሽ መስጠት

በሕዝብግንኙነት ክፍል

የውስጥና የውጭተገልጋዮች

በቀን10ሰው

ጥያቄው በቀረበ ከ2– 3 ቀን

100% የሚፈልጉትን መረጃበግልጽ በማመልከቻ ማቅረብ ያስፈልጋል

በህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

9 በነጻ የስልክመስመር 8335 የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ትንተና መስራት እና ለሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች ማቅረብ

በሕዝብግንኙነት

ጠያቂ የህብረተሰብክፍሎች

በሳማንትአንድጊዜ

በሳምንት አንድጊዜ

100% የሚፈለጉትን መረጃበግልጽ መጠየቅ

በህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

10 በስልክ የተለያዩ የሚጠየቁ መረጃዎችን መልስ መስጠት

መረጃ ዴስክ

ሁሉም ማህበረሰብ

በቀን50

ጥያቄው እንደተጠየቀ

100% የሚፈልጉትን አገልግሎት በግልጽ ወይም በጥራት መጠየቅ

በህዝብግንኙነት ባለሙያዎች

Page 39: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

አውቶ ኢንጄክተር AOC-20I

በኢንስቲትዩቱ ውስጥ የሚገኘው የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ሙዚየም በከፊል

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

Page 40: 2010 ዓ.ም · 2018. 1. 23. · Labo-ratory, EPHI) መንግ ስታዊና መንግስ ታዊ ያ ልሆኑ ድርጅቶ ች Gov-ern-mental and Non Gov-ern-mental Organi-zations

በኢንስቲትዩቱ ሕዝብ ግንኙነትናኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የተዘጋጀ

ስልክ፡ +251112133499ፋክስ፡ +251112758634/+251112754744ነጻ የስልክ መስመር፡ 8335 ኢሜይል፡ [email protected]ዌብሳይት፡ www.ephi.gov.etፖ.ሳ.ቁ 1242የእንግዳ መቀበያ ስልክ ቁጥር 0112133574የመረጃ ዴስክ ስልክ ቁጥር 0112135282